
ሆስፒታሉ በተለያዩ የመንግስትና የግል ድርጅቶች የሚሰጠውን ነፃ የበጎ አድራጎት የስራ እንቅስቃሴ መስራቱን ቀጥሏል፡፡
የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታህሳስ 2/2016 ዓ.ም በውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር በመገኘት በሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታህሳስ 2/2016 ዓ.ም በውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር በመገኘት በሴቶች፣ህፃናትና…








